ሰውየው በመጠጥ ቤቱ የፊት ለፊት በር በኩል ገብቶ ተቀመጠና መጠጥ አዘዘ። መጠጥ ቀጂው ግን ሰውየው በጣም መስከሩን ስላዬ በትህትና ብዙ መጠጣቱንና ወደቤት ቢገባ እንደሚሻል ይነግረዋል። ሰውዬው በስካር መንፈስ ቢሆንም በመጠጥ ቀጂው ንግግር ተገርሞ እሺ ብሎ እየተንገዳገደ በመጣበት በር ይወጣል። ከትንሽ ቆይታ በኋላ በሌላ የጎን በር ድጋሚ እየተንገዳገደ ገባና መጠጥ አዘዘ። መጠጥ ቀጂው አሁንም በትህትና ሌላ መጠጥ መጠጣት እንደማይችልና ከፈለገ ወደ ቤቱ ሊያደርሰው የሚችል መኪና ደውሎ ሊጠራለት እንደሚችል ይገልፅለታል። ሰካራሙ ሰውዬ አሁን በንዴት መጠጥ ቀጂውን ካየው በኋላ እየተንገዳገደና እያጉተመተመ በመጣበት በር ይወጣል። ከተወሰኑ ደቂቃዎች በኋላ በጓሮ በር በኩል ለሶስተኛ ጊዜ ወደ መጠጥ ቤቱ ይገባና መጠጥ ያዛል። በዚህ ጊዜ መጠጥ ቀጂው በጣም ይናደዳል። መጠጥ ቀጂው: 'አንተ ሰውዬ ሰው የሚነግርህን አትሰማም እንዴ? ከመጠን በላይ ስለሰከርክ ተጨማሪ መጠጥ ልንሸጥልህ አንችልም አልኩህ እኮ። አሁን ፖሊስ ጠርቼ ሳላስቀፈድድህ ከዚህ ቤት ውጣ። አላበዛኸውም እንዴ አሁንስ!!!' ሲለው ሰካራሙ: መጠጥ ቀጂውን ቀና ብሎ ከተመለከተው በኋላ በብስጭት እያለቀሰ 'አንተ ራስህ አላበዛኸውም እንዴ አሁንስ? ቆይ ግን ስንት መጠጥ ቤት ነው የምትሰራው?' ነገሩ እንዲህ ነው አንድ የታወቀ ወንጀለኛ በስንት መከራ ተያዘ። ተይዞ ፖሊስ መረመረው። በተያዘ በሳምንቱ በጠና ታሞ ሆስፒታል ይሄዳል። ታዲያ ዶክተሩ 'ትርፍ አንጀት ስለሆነ ትርፍ አንጀቱ ተቆርጦ መውጣት አለበት' ብሎ ኦፕራሲዮን ተደርጎ ወጣለት። እንደገና በሳምንቱ ታመመ ዶክተሩ 'ጉበቱ ግማሹ ስለተጎዳ ተቆርጦ መውጣት አለበት' ብሎ ኦፕራሲዮን ተደርጎ ወጣለት። እንደገና አሁንም በሳምንቱ ታመመና ሆስፒታል ሄደ። ዶክተሩ 'አንዱ ኩላሊት ስራውን ስላቆመ መውጣት አለበት' ሲል ወንጀለኛውን ሲያመላልስ የነበረው ፖሊስ ወደ ዶክተሩ ጠጋ ብሎ እኔ ምልህ ዶክተር 'ይህ ሰው ዘመድህ ነው እንዴ'?
ይለዋል። ዶክተሩም 'ኧረ ዘመዴ አይደለም። ምነው?' ሲለው ፖሊሱ ምን ቢል ጥሩ ነው?
'ቀስ በቀስ ከእስር ቤት እያወጣሀው እኮነው። እንደመኪና መለዋወጫ አካሉን ቀስ በቀስ እየከፋፈልክ ከእስር ቤት አስወጥተህ መልሰህ ልትገጣጥመው ይሆናላ' src:ይርዳው ጤናው.
Below, you can download 2 complete DALF C1 sample papers. The PDF document below, is a first complete DALF C1 sample papers. ![Test Test](https://imgv2-2-f.scribdassets.com/img/document/290916075/149x198/f65be5169c/1486789036?v=1)
![Amharic teret teret pdf Amharic teret teret pdf](/uploads/1/2/3/9/123924737/977155311.jpeg)
The Amhara region is in the cool highlands of Ethiopia. There are many wonderful ancient churches and castles in the Amhara region and a long history of famous kings and emperors. Belajar membaca anak. When people tell stories in Amharic (the language of the Amhara region) they often start with the phrase teret teret ye lam beret.
This means that the cows are safely in the barn, and it's time to tell stories. The Stories Originally told by 1 Magabi Eynew Gessesse 2 Magabi Eynew Gessesse 3 Daniel Legesse 4 Mesfin Habte-mariam 5 Melese Getahun Wolde 6 Yirga Ejigu 7 Magabi Eynew Gessesse 8 Yirga Ejigu 9 Worku Alemu Translations by Mesfin Habtemariam and Daniel Legesse With grateful acknowledgements to Bikale Seyoum, Alemayehu Gebrehiwot and Daniel Legesse of the Amhara Education and Culture Bureau for their invaluable support and encouragement in the collection of these stories. © These versions of the stories retold by Elizabeth Laird © Exercises written by Elizabeth Laird and Jacek Opienski © Illustrations by Yosef Kebede and Eric Robson.
Amharic Teret Books
Birana is an interactive Amharic story (ተረት) telling app. Each story have beautiful illustrations and narration. With Birana, reading is so much fun. In the read along feature, the text is highlighted along with the narration. Children not only read but also learn how to read and pronounce the words clearly.
Amharic Teret Books
The app is designed with playful and attractive graphics. Download multiman theme for ps3. You can give your Tablet or Phone to your kids and they can read the entire story by themselves.
If you face any problems please do feel free to contact the support at: [email protected].